የዘመናችን የሉቃስና መብዓ ጽዮን ልጆች የጼዴንያን ቤት አስዋቡ
የማኅበረ ቅዱሳን ሥነ ሥዕል ክፍለ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ ብዙ አገልግሎቶች ሲሰጥ ዓመታት ተቆጥረዋል። ከእነዚህ አገልግሎቶች መካከል ትውፊታቸውን የጠበቁ ቅዱሳት ሥዕላት በነጻ (ቁሳቁስ ተገዝቶ ከተሟላ) በመሳል ማበርከት … Continue reading የዘመናችን የሉቃስና መብዓ ጽዮን ልጆች የጼዴንያን ቤት አስዋቡ
‹‹የብርሃን እናት›› መጽሐፍ የሽፋን ሥዕል በኦርቶዶክሳዊ ሥዕላት ሚዛን
ሥዕሉ የቤተ ክርስቲያን ትውፊት ጠብቋል? ለሚለው ጥያቄ ከላይ ባሉት ሚዛንም ስንመዝነው አልጠበቀም አጭሩ መልስ ሲሆን፡፡ ማብራሪያውን ከሥር፡-
ዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ ይህን ሥዕል የተጠቀመበት ምክንያት በመጽሐፉ ላይ ሚያሰፍረው ቢሆንም፤ የተጠቀመው ሥዕል ግን በውስጡ የሚታዩት ጭብጦች ከቤተ ክርስቲያን ትውፊት አንጻር የሚያፋልሱ (ተራ ቁጥር 2 እና 3) ናቸው፡፡ Continue reading ‹‹የብርሃን እናት›› መጽሐፍ የሽፋን ሥዕል በኦርቶዶክሳዊ ሥዕላት ሚዛን
ሥዕለ ብሥራተ ቅዱስ ገብርኤል
እንኳን ለእመቤታችን እና ለገናናው የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤል በዓለ ብሥራት በሰላም አደረሳችሁ። ይህ ሥዕል በ፲፯ኛው መ.ክ.ዘ. የተሣለ የብሥራተ ቅዱስ ገብርኤል ሲሆን የሚከተለውም የቀዳማዩውን የጎንደር ዘይቤ ነው። … Continue reading ሥዕለ ብሥራተ ቅዱስ ገብርኤል
ለቅዱስ ደቅስዮስ የተደረገ የእመቤታችን ተአምር
ስሙ ደቅስዮስ የሚባል ኤጲስ ቆጶስ ጥልጥልያ በምትባል አገር በተሠራች ቤተ ክርስትያን እንደነበር ተነግሯል። ይኽውም የተባረከ ሰዉ ነበር። አምላክን የወለደች በድንጋሌ ሥጋ በድንጋሌ ነፍስ የጸናች ክብርት እመቤታችንን በፍጹም ልቡናው … Continue reading ለቅዱስ ደቅስዮስ የተደረገ የእመቤታችን ተአምር
የዘካርያስን ጸሎት የተቀበልሽ ድንግል እኔንም አማልጂኝ
እመቤቴ የአበባ ወራት አልፈው እጅ መንሻ የማቀርበው የአበባ ጉንጉን ባይኖረኝ 50 ስግደት ከሰላምታሽ ምስጋና አቀርባለው ብሎ ላመሰገነሽ ዘካርያስ ከአንደበቱ ጽጌረዳ አበባ የተቀበልሽ፤ እኔ ኅጥኡ ባርያሽ የማቀርበው … Continue reading የዘካርያስን ጸሎት የተቀበልሽ ድንግል እኔንም አማልጂኝ
የመስቀል ዓይነቶች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን
አዘጋጅ: ኃይለማርያም ሽመልስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የራሷ የዳበረ የዕይታ ባህል ያላት ሲሆን፤ ለዚህ ማሳያ ከሆኑት መካከል ቅዱሳት ሥዕላት፣ መስቀል፣ የበዓላት አከባበር፣ የካህናት የአለባበስ ሥርዓት፣ … Continue reading የመስቀል ዓይነቶች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን
ሥዕለ ቅዱስ ሚካኤል ክፍል 1: የቅድስት አፎምያ ሥዕል ላይ የምንመለከታቸው ዐበይት ጭብጦች
አዘጋጅ፡- ኃይለማርያም ሽመልስ ውድ የኦርቶዶክሳዊ ቅዱሳት ሥዕላት፡ EthioIcons ቤተሰቦች እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ በዚህ አጭር ጽሑፍ በተከታታይ ክፍል ስለ ቅዱስ … Continue reading ሥዕለ ቅዱስ ሚካኤል ክፍል 1: የቅድስት አፎምያ ሥዕል ላይ የምንመለከታቸው ዐበይት ጭብጦች
ሥዕለ አቡነ ዓቢየ እግዚእ
እንኳን ለጻድቁ አባታችን ዓቢየ እግዚእ ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ፡፡ በኃይለማርያም ሽመልስ ይህ ሥዕል የአባታችን የዓቢየ እግዚእ ሲሆን፤ ሥዕሉ የተሣለው በ19ኛው መ.ክ.ዘ. በብራና ላይ ነው፡፡ ብራናው የጻድቁ … Continue reading ሥዕለ አቡነ ዓቢየ እግዚእ
ያልተነገረውና ሥር የሰደደው የቤተ ክርስቲያን ተሐድሶ /ቅዱሳት ሥዕላት/
‹‹ቤተ ክርስቲያን ስንዱ እመቤት ናት›› ሲል በተደጋጋሚ እንሰማለን፡፡ የዚህ ቀላል የሚመስል ግን ጥልቅ የሆነ ሀሳብን የምንረዳው ቤተ ክርስቲያን ቀርበን ከአገልግሎቷ መአድ ስንቋደስ ነው፡፡ ስንዱ ያሰኛት ደግሞ … Continue reading ያልተነገረውና ሥር የሰደደው የቤተ ክርስቲያን ተሐድሶ /ቅዱሳት ሥዕላት/
የእመቤታችን ልደታ ሥዕል በቤተ ክርስቲያን
ቅዱሳት ሥዕላት ደግሞ የቅዱሳንን የሕይወት ጉዞና ተጋድሎ ፍንትው አድርገው በማሳየት ከቅዱሳን ጋር ኅብረት አንዲኖረን ያደርጋሉ፡፡ እኛም ከሁለት ሺ ዓመታት በፊት በሊባኖስ ተራራ የተፈጸመውን ታላቅ ተአምር በሥዕሉ አማካኝነት የደስታው ተካፋይ እንሆናለን፡፡ በመሆኑም የእመቤታችን ልደት ስናስብ ልቦናችን በተመስጦ ወደ ሊባኖስ ተራራ እንዲሔድ እና መልካም ልደት እንድንላት ለውዷ እናታችን ከሥር ትውፊታቸውን የጠበቁ ሥዕሎች ቀርበዋል፡፡ በተጨማሪም በሥዕሏ ላይ የሚታዩ ዐብይት ጭብጦች በአጭሩ ተዘርዝረዋል፡፡ Continue reading የእመቤታችን ልደታ ሥዕል በቤተ ክርስቲያን
ሠዓሊ እና ቅዱስ አቡነ መባዓ ጽዮን (ተክለ ማርያም)
በ፲፭ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ልጅ በማጣታቸው በጾምና በጸሎት ፈጣሪያቸውን ከሚለምኑ ሀብተ ጽዮንና ጽዮን ትኩና አቡነ መብዓ ጽዮን ተወለዱ፡፡ የንቡረ ዕድ ሳሙኤል ረባን ወገን የሆነው መብዓ ጽዮን … Continue reading ሠዓሊ እና ቅዱስ አቡነ መባዓ ጽዮን (ተክለ ማርያም)
የቅዱሳት ሥዕላት ሥራ ጨረታ ማሰታወቂያ
ሥዕለ ቅዱስ ሚካኤል ሊቀመላእክት
አዘጋጅ ኃይለማርያም ሽመልስ /በቅዱሳት ሥዕላት ዙርያ ጥናት አጥኚ እና ሠዓሊ/ ይህ ሥዕል ተሣለው በ18ኛው መ.ክ.ዘ. ሲሆን፤ በተለምዶ የአሣሣል ዘይቤው ሁለተኛው የጎንደር ዘይቤ በመባል ይታወቃል፡፡ በዚህ ሥዕል … Continue reading ሥዕለ ቅዱስ ሚካኤል ሊቀመላእክት
አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ መጽሐፈ ምስጢር ሲያጽፉ የሚያሳይ ሥዕል አሣሣል
በሠዓሊ ኃይለማርያም ሽመልስ (ሠዓሊና በቅዱሳት ሥዕላት ዙርያ ጥናት አጥኚ ) አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በተመስጦ ላይ ሆነው መንፈስ ቅዱስ ታላቅ ምስጢርን ሲገልጽላቸውና እና ለረድኦቻቸው የተገለጠላቸውን ምስጢር ሲያጽፉ የሚያሰውን ሥዕል አሠራር ሒደት፡፡ ይህ ቪድዮ እና የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ሥዕል የተዘጋጀው በወ/ሮ ሳባ (ምስጢረ … Continue reading አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ መጽሐፈ ምስጢር ሲያጽፉ የሚያሳይ ሥዕል አሣሣል
የሕፃኑ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሥዕለ ግዝረት
በኃይለማርያም ሽመልስ ከጌታችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ በሥዕል ከተገለጡት ታሪኮች መካከል በሥጋዌ ወደ ቤተ መቅደስ በስምንተኛው ቀን በመሔድ ሕገ ኦሪትን ለመፈጸመ የተገረዘበትን እለት ሲሆን፤ ይህ ሥዕል ደግሞ … Continue reading የሕፃኑ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሥዕለ ግዝረት
ፈረሰኛው የቅዱስ ጊዮርጊስ ሥዕል: በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን
በኃይለማርያም ሽመልስ ቅዱስ ጊዮርጊስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በስፋት በሥዕል ከተገለጡት ቅዱሳን መካከል አንዱ ሲሆን፤ የተሣለውም ደግሞ በተለያየ ዓይነት ጭብጥ እና መደቦች ነው፡፡ ከእነዚህም መካከል … Continue reading ፈረሰኛው የቅዱስ ጊዮርጊስ ሥዕል: በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን