ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሻጮችና ለዋጮችን እገረፈ ከቤተ መቅደስ ሲያወጣ

ሰኞ: የሰሙነ ሕማማት በቤተክርስቲያን ቅዱሳት ሥዕላት እይታ

ሰኞ ስለ ቅዱሳት ሥዕላት የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ethioicons.wordpress.com እና facebook.com/ethioicons ይመልከቱ፡፡ ሰሙነ ሕማማት በመባል የሚጠራው ሳምንት የመጀመሪያው ቀን ሰኞ የሆሳእና በዓል ከተከበረ ማግስት የሚውል ሲሆን፤ ይህ እለትም መርገመ በለስ … Continue reading ሰኞ: የሰሙነ ሕማማት በቤተክርስቲያን ቅዱሳት ሥዕላት እይታ

አባ ጽጌ ድንግል ስለ እመቤታችን ሥዕል ከተናገሩት

‹‹የአበባ ወራት ባለፈ ጊዜ ምስጋናሽን ሳመሰግን በሥዕልሽ ፊት መቆምን አላፍርም፣ ስምሽን መጥራት የወደቀውን ያነሣል ኃጥኡንም ጻድቅ ያደርጋልና፡፡›› Continue reading አባ ጽጌ ድንግል ስለ እመቤታችን ሥዕል ከተናገሩት

ሥዕለ ልደታ ለማርያም

‹‹ልደታ›› በመባል በተለምዶ በማሳጠር የሚጠራው እና ወር በገባ በአንደኛው ቀን የሚከበረው የወላዲተ አምላክ የቅድስት ድንግል ማርያም ከቅዱስ ኢያቄምና ከቅድስት ሐና በሊባኖስ ተራራ በግንቦት አንድ ቀን የተወለደችበትን … Continue reading ሥዕለ ልደታ ለማርያም

ሥዕለ አዳም እና ሔዋን፡ Icon of Adam and Eve

ዐቢይ ፆምን ምክንያት በማድረግ በየቀኑ አምስት አምስት ትውፊታቸውን የጠበቁ ቅዱሳን ሥዕላት በኦርቶዶክሳዊ ቅዱሳት ሥዕላት በተሰኘው ድረ ገጽ ላይ መመልከት ይችላሉ፡፡ በመሆኑም ለጾሙ በረከት በቀደሙት አባታችን አዳም እና … Continue reading ሥዕለ አዳም እና ሔዋን፡ Icon of Adam and Eve

ንብ በሚያረባ ሰው ላይ የተደረገ ተአምር

ብዙ ንብ ያለው ሰው ነበር፡፡ ከሰው ሁሉ ይልቅ ፈጽሞ ንቡ ይበዛለት ዘንድ ይወድ ነበር፡፡ ወደ አንዲት ሥርየኛ ሴት ሒዶ ንቤ ይበዛልኝ ዘንድ መዓርም ሰምም ከሰው ሁሉ ይልቅ ይበዛልኝ ዘንድ የምሠራውን ሥራ እንትመክሪኝ እለምንሻለሁ አላት፡፡ ያችም ሥራየኛ ሴት እኔስ ሥጋውን ደሙን በተቀበልህ ጊዜ ካፍህ አውጥተህ በዚያ ቀፎ ውስጥ ጨምረው ብዙ ንብ ሰምና ማርም ይሆንልሀል ብየ እመክርሀለሁ አለችው፡፡ በሁለተኛውም ቀን ወደ ቤተክርስቲያን ሒዶ ሥጋውን ደሙን ተቀብሎ እን ነገረች አደረገና ካፉ አውጥቶ በንቡ ውስጥ ጨምሮ አንዲት ሰዓት እልፍ አለ፡፡ ሁለተኛም ንብ ወዳለበት በተመለሰ ጊዜ ሥጋውን ካስቀመጠበት ከዚያ ቀፎ ውስጥ እጅግ ፍጹም ብርሃንና የእመቤታችን ሥዕል በዚያ ቀፎ ውስጥ በንቦች መካከል ተቀምጦ አየ፡፡ በደረቷም ከፀሐይና … Continue reading ንብ በሚያረባ ሰው ላይ የተደረገ ተአምር

ሥዕለ ሚካኤል፡ ቅዱስ ሚካኤል ሶምሶንን እንደረዳው

በቤተክርስቲያናችን በስፋት ከድርሳናቸውና ከገድላቸው አንጻር በስእል ያሸበረቁ ቅዱሳን መካከል ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ተጠቃሽ ነው፡፡ ሆኖም ግን በአብዛኛው ምእመናን ዘንድ ይህ የሊቀ መላእኩ ቅዱሳት ስእላት በስፋት … Continue reading ሥዕለ ሚካኤል፡ ቅዱስ ሚካኤል ሶምሶንን እንደረዳው

መግቢያ ጠባቂዋ ሥዕለ ማርያም፡ PANAGIA PORTAITISSA

መግቢያ ጠባቂዋ ‹‹Panagia Portaitissa›› በመባል የምትታወቀውና ቅዱስ ሉቃስ ሣላቸው ከሚባሉ ቅዱሳት የእመቤታችን ሥዕላት መካከል ስትሆን በምስራቁ የባይዛነቲን ክርስቲያን ሀገር በየካቲት 4 በዓሏ የሚታሰብላት የእመቤታችን ሥዕል ናት፡፡ … Continue reading መግቢያ ጠባቂዋ ሥዕለ ማርያም፡ PANAGIA PORTAITISSA

የቅዱስ ኤፍሬም ሥዕል በቤተክርስቲያን

እንኳን ለቅዱስ ኤፍሬም የሥጋው ፍለሰት በዓል አደረሳችሁ፡፡ ይኽ ታላቅ ሊቅ ቅዱስ ኤፍሬም ቅድስት ድንግል ማርያምን በእጅጉ ይወዳት የነበረ ሊቅ ሲኾን፤ ርሷንም ከመወድዱ የተነሣ ከሉቃስ ወንጌል ወበሳድስን ጸሎተ ማርያምን አውጥቶ በዕድሜዋ ልክ ፷፬ ጊዜያት ድረስ እየጸለየ የእመቤቴ ምስጋናዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት … Continue reading የቅዱስ ኤፍሬም ሥዕል በቤተክርስቲያን

ሥዕለ በዓታ ለማርያም

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምለክ አሜን፡፡ ውድ ኦርቶዶክሳውያን የወላዲተ አምላክ የአሥራት ልጆች እንኳን ለእናታችን እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ፡፡ በጸሎት … Continue reading ሥዕለ በዓታ ለማርያም