በግዞት እያለ ነፍሡ ከሥጋው ተለይታ በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እቅፍ ስትኖር

የቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ ሥዕል በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ለቤተ ክርስቲያን ታላላቅ ምስጢሮችን ያዘሉ መጻሕፍትን ጽፎ ያበረከተና በግንቦት 12 ቀን ያረፈ ቅዱስ አባት ነበር ፡፡ ቤተ ክርስቲያንም እርሱ የደረሳቸውን መጻሕፍቶችን ለተለያዩ አገልግሎቶች … Continue reading የቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ ሥዕል በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን

ሐሙስ: የሰሙነ ሕማማት በቤተክርስቲያን ቅዱሳት ሥዕላት እይታ

በሰሞነ ሕማማት ከስቅለትና ከትንሣኤ በፊት ያለው ሐሙስ የተቀደሰ እና የተመረጠ ቀን ነው፡፡ ይህ እለት መቀደስ ብቻ ሳይሆን በእለቱ ከተፈጸሙት ታላላቅ ምስጢሮች የተነሣ በተለያየ መጠሪያ ይጠራል፡፡ ከእነዚህም … Continue reading ሐሙስ: የሰሙነ ሕማማት በቤተክርስቲያን ቅዱሳት ሥዕላት እይታ

ንብ በሚያረባ ሰው ላይ የተደረገ ተአምር

ብዙ ንብ ያለው ሰው ነበር፡፡ ከሰው ሁሉ ይልቅ ፈጽሞ ንቡ ይበዛለት ዘንድ ይወድ ነበር፡፡ ወደ አንዲት ሥርየኛ ሴት ሒዶ ንቤ ይበዛልኝ ዘንድ መዓርም ሰምም ከሰው ሁሉ ይልቅ ይበዛልኝ ዘንድ የምሠራውን ሥራ እንትመክሪኝ እለምንሻለሁ አላት፡፡ ያችም ሥራየኛ ሴት እኔስ ሥጋውን ደሙን በተቀበልህ ጊዜ ካፍህ አውጥተህ በዚያ ቀፎ ውስጥ ጨምረው ብዙ ንብ ሰምና ማርም ይሆንልሀል ብየ እመክርሀለሁ አለችው፡፡ በሁለተኛውም ቀን ወደ ቤተክርስቲያን ሒዶ ሥጋውን ደሙን ተቀብሎ እን ነገረች አደረገና ካፉ አውጥቶ በንቡ ውስጥ ጨምሮ አንዲት ሰዓት እልፍ አለ፡፡ ሁለተኛም ንብ ወዳለበት በተመለሰ ጊዜ ሥጋውን ካስቀመጠበት ከዚያ ቀፎ ውስጥ እጅግ ፍጹም ብርሃንና የእመቤታችን ሥዕል በዚያ ቀፎ ውስጥ በንቦች መካከል ተቀምጦ አየ፡፡ በደረቷም ከፀሐይና … Continue reading ንብ በሚያረባ ሰው ላይ የተደረገ ተአምር

ሥዕለ ሚካኤል፡ ቅዱስ ሚካኤል ሶምሶንን እንደረዳው

በቤተክርስቲያናችን በስፋት ከድርሳናቸውና ከገድላቸው አንጻር በስእል ያሸበረቁ ቅዱሳን መካከል ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ተጠቃሽ ነው፡፡ ሆኖም ግን በአብዛኛው ምእመናን ዘንድ ይህ የሊቀ መላእኩ ቅዱሳት ስእላት በስፋት … Continue reading ሥዕለ ሚካኤል፡ ቅዱስ ሚካኤል ሶምሶንን እንደረዳው

በአቡነ መብአ ጽዮን የተሣለ የቅዱስ ጊዮርጊስ ሥዕል Sticky post

ሠዓሊ እና ቅዱስ አቡነ መባዓ ጽዮን (ተክለ ማርያም)

በ፲፭ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ልጅ በማጣታቸው በጾምና በጸሎት ፈጣሪያቸውን ከሚለምኑ ሀብተ ጽዮንና ጽዮን ትኩና አቡነ መብዓ ጽዮን ተወለዱ፡፡ የንቡረ ዕድ ሳሙኤል ረባን ወገን የሆነው መብዓ ጽዮን … Continue reading ሠዓሊ እና ቅዱስ አቡነ መባዓ ጽዮን (ተክለ ማርያም)

‹‹ኦርቶዶክሳዊ ቅዱሳት ሥዕላት›› የመጽሐፍ ምረቃ

‹‹ኦርቶዶክሳዊ ቅዱሳት ሥዕላት›› የተሰኛው መጽሐፍ በማኅበረ ቅዱሳን ሕንፃ 3ኛ ፎቅ በ20/2/2008 ዓ.ም. በዕለተ ቅዳሜ ይመረቃል፡፡ እርሶም በእለቱ በመገኘት ስለቅዱሳት ሥዕላት ያለዎትን ግንዛቤ በመጨመር በረከትን ይሸምቱ፡፡ መጽሐፉን የአዘጋጀው ኃይለማርያም ሽመልስ ሲሆን በማኅበረ ቅዱሳን አዲስ አበባ ማእከል ሥነ ሥዕል ዘርፍ አገልጋይ ሲሆን … Continue reading ‹‹ኦርቶዶክሳዊ ቅዱሳት ሥዕላት›› የመጽሐፍ ምረቃ

ተአምረኛው የክርስቶስ ሰማዕት ቅዱስ መርቆሪዎስ ሥዕል

በገድለ መርቆሪዎስ እንዲሁም በሕዳር 25 በሚነበበው የስንክሳር ላይ እንደምናነበው ዓለዊው ንጉሥ ኡልያኖስ ወንድማማቾቹን ባስልዮስና ጎርጎሪዎስን እንዲሁም ክርስቲያኖችን በመላ አሰቃይቶ ሊገድላቸው እና ሊያሳድዳቸው ይፈልግ ነበር፡፡ በዚህም ወቅት … Continue reading ተአምረኛው የክርስቶስ ሰማዕት ቅዱስ መርቆሪዎስ ሥዕል

ቅድስት አርሴማ፡ ትክክለኛው የቤትርስቲያን ሥዕሏ የቱ ነው? የመጨረሻ ክፍል

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ። ‹‹የቅድስት አርሴማ ሥዕል በቤተክርስቲያን ትክክለኛው ሥዕሏ የቱ ነው?›› በሚለው ርዕስ የሚቀርበው ተከታታይ ጽሑፍ የመጨረሻው ክፍል እነሆ፡፡ ይህ … Continue reading ቅድስት አርሴማ፡ ትክክለኛው የቤትርስቲያን ሥዕሏ የቱ ነው? የመጨረሻ ክፍል

የቅዱስ ሚካኤል ሥዕል ለቅድስት አፎምያ ተአምር ሲያደርግ የቅዱስ ሚካኤል ሥዕል ለቅድስት አፎምያ ተአምር ሲያደርግ

በቅዱስ ሚካኤል ሥዕል ለቅድስት አፎምያ የተደረገ ተአምር

ቅድስት አፎምያ የተባለች ሴት አንድ እግዚአብሔርን የሚፈራ አስተራኒቆስ የተባለ ሰው ሚስት ናት ይህም ሰው ምጽዋትን የሚሰጥ ሦስት በዓላትን በየወሩ የሚያከብር ነበረ ፤ እሊኽውም በዓላት የመላእክት አለቃ የሚሆን የቅዱስ ሚካኤልን በዓል ወር በገባ በየዓሥራ ሁለት ቀን የእመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያምን በየወሩ … Continue reading በቅዱስ ሚካኤል ሥዕል ለቅድስት አፎምያ የተደረገ ተአምር