Sticky post

ያልተነገረውና ሥር የሰደደው የቤተ ክርስቲያን ተሐድሶ /ቅዱሳት ሥዕላት/

‹‹ቤተ ክርስቲያን ስንዱ እመቤት ናት›› ሲል በተደጋጋሚ እንሰማለን፡፡ የዚህ ቀላል የሚመስል ግን ጥልቅ የሆነ ሀሳብን የምንረዳው ቤተ ክርስቲያን ቀርበን ከአገልግሎቷ መአድ ስንቋደስ ነው፡፡ ስንዱ ያሰኛት ደግሞ … Continue reading ያልተነገረውና ሥር የሰደደው የቤተ ክርስቲያን ተሐድሶ /ቅዱሳት ሥዕላት/

Sticky post

የእመቤታችን ልደታ ሥዕል በቤተ ክርስቲያን

ቅዱሳት ሥዕላት ደግሞ የቅዱሳንን የሕይወት ጉዞና ተጋድሎ ፍንትው አድርገው በማሳየት ከቅዱሳን ጋር ኅብረት አንዲኖረን ያደርጋሉ፡፡ እኛም ከሁለት ሺ ዓመታት በፊት በሊባኖስ ተራራ የተፈጸመውን ታላቅ ተአምር በሥዕሉ አማካኝነት የደስታው ተካፋይ እንሆናለን፡፡ በመሆኑም የእመቤታችን ልደት ስናስብ ልቦናችን በተመስጦ ወደ ሊባኖስ ተራራ እንዲሔድ እና መልካም ልደት እንድንላት ለውዷ እናታችን ከሥር ትውፊታቸውን የጠበቁ ሥዕሎች ቀርበዋል፡፡ በተጨማሪም በሥዕሏ ላይ የሚታዩ ዐብይት ጭብጦች በአጭሩ ተዘርዝረዋል፡፡ Continue reading የእመቤታችን ልደታ ሥዕል በቤተ ክርስቲያን

ሥዕለ ቅዱስ ሚካኤል ሊቀመላእክት

አዘጋጅ ኃይለማርያም ሽመልስ /በቅዱሳት ሥዕላት ዙርያ ጥናት አጥኚ እና ሠዓሊ/ ይህ ሥዕል ተሣለው በ18ኛው መ.ክ.ዘ. ሲሆን፤ በተለምዶ የአሣሣል ዘይቤው ሁለተኛው የጎንደር ዘይቤ በመባል ይታወቃል፡፡ በዚህ ሥዕል … Continue reading ሥዕለ ቅዱስ ሚካኤል ሊቀመላእክት

አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ መጽሐፈ ምስጢር ሲያጽፉ የሚያሳይ ሥዕል አሣሣል

በሠዓሊ ኃይለማርያም ሽመልስ (ሠዓሊና  በቅዱሳት ሥዕላት ዙርያ ጥናት አጥኚ ) አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በተመስጦ ላይ ሆነው መንፈስ ቅዱስ ታላቅ ምስጢርን ሲገልጽላቸውና እና ለረድኦቻቸው የተገለጠላቸውን ምስጢር ሲያጽፉ የሚያሰውን ሥዕል አሠራር ሒደት፡፡ ይህ ቪድዮ እና የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ሥዕል የተዘጋጀው በወ/ሮ ሳባ (ምስጢረ … Continue reading አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ መጽሐፈ ምስጢር ሲያጽፉ የሚያሳይ ሥዕል አሣሣል

የደብረ ዘመዶዋ ‹‹ግብጻዊት›› ሥዕለ ማርያምና ተአምራት ክፍል 1

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቅዱስ ሉቃስ ሥዕል ተብለው የሚጠሩ ሥዕሎች የሚገኙባቸው ገዳማትና አብያተ ክርስቲያናት መካከል <<ደብረ ዘመዶ>> አንዷ ስትሆን በዚህች ቤተ ክርስቲያን የምትገኘው ሥዕልም ግብጻዊት … Continue reading የደብረ ዘመዶዋ ‹‹ግብጻዊት›› ሥዕለ ማርያምና ተአምራት ክፍል 1

ሥዕለ ቅዱስ ደቅስዮስ

አዘጋጅ፡- ኃይለማርያም ሽመልስ facebook.com/ethioicons  በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በታህሳስ 22 ከሚዘከሩት ቅዱሳን መካከል ቅዱስ ደቅስዮስ ሲሆን ይህ ቅዱስ አባት የእመቤታችንን ተአምር ከፍቅሯ የተነሣ አሰባስቦ ያዘጋጀ አባት ነው፡፡ … Continue reading ሥዕለ ቅዱስ ደቅስዮስ

ሥዕለ ፍልሰታ ለማርያም

ውድ የዚህ ድረ ገጽ ተከታታዮች እንኳን ለደስተኛይቱ ክብርት ስለሆነችው ቅድስት ድንግል ማርያም የሥጋዋ ፍለሰት በሰላም አደረሳችሁ፡፡ ለዛሬ ከቤተ ክርስቲያናችን እንደ ጠፈር ሰፊና እንደ ውቅያኖስ ጥልቅ ከሆነው የእመቤታቸን ነገረ ሕይወቷንና ተአምራቷን ከሚገልጡት ሥዕሎች መካከል ተወዳጅ የሆነውን የፍልሰታዋ ሥዕልን አጭር መግለጫ ከአሣሣሉ ጋር አቅርቤያለሁ፡፡ መልካም ንባብ የእመቤታችን ፍቅሯ ጠዓሟ እና አማላጅነቷ ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማታያስ እና ሌሎች ብፁዓን ጳጳሳት አባቶቻችንና ከሕዝበ ክርስቲያኑ ጋር ይኑር፡፡ ለዘለዓለሙ አሜን፡፡ የቤተ ክርስቲያን ሥዕሎች ምንጫቸው መጽሐፍ ቅዱስና አዋልድ መጻሕፍት ሲሆን፤ በእነዚህ መጻሕፍት ውስጥ የተገለጠው እውነትም በጊዜ እና በቦታ ሳይወሰን ቅዱሳት ሥዕሎች ይሣላሉ፡፡ ከእነዚህ ሥዕሎች መካከልም የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የፍልሰተ ሥጋዋ ሥዕል አንዱ ነው፡፡ ለዚህ ሥዕል መነሻ … Continue reading ሥዕለ ፍልሰታ ለማርያም

ሥዕለ ቅዱስ ሚካኤል፡ ሊቀ መልአክት ቅዱስ ሚካኤል በአሦር ንጉሥ ሰናክሬም ላይ ያደረገው ተአምር

በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ሥዕላቸው በስፋት ተሥሎ ከሚገኙት ቅዱሳን መካከል የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሥዕል አንዱ ነው፡፡ በተለይ ከጎንደር ዘመን በኋላ በተነሡ ሠዓሊያን ድርሳኑ በስፋት የተሣለ ሲሆን … Continue reading ሥዕለ ቅዱስ ሚካኤል፡ ሊቀ መልአክት ቅዱስ ሚካኤል በአሦር ንጉሥ ሰናክሬም ላይ ያደረገው ተአምር

The monk that saw the turning of The bread into Theotokos Icon

በመድኃኔ ዓለም የዝክር ዳቦ ላይ የተደረገ የእመቤታችን ሥዕል ተአምር

ልመናው አማላጅነቱ ከእኛ ጋር ይሁንና የአባታችን መብዓ ጽዮን ተአምር ይህ ነው፡፡ ከአባታችን ከተክለማርያም (የአባታችን መብዓ ጽዮን ሌላ ስማቸው ) እህቶች የምትሆን አንዲት ሴት ነበረች፡፡ ክብር ይግባውና ከመድኃኔዓለም ከመታሰቢያው ዳቦ ይሰጣት ዘንድ ለመነችው፡፡ ሁለት ቁራሽ ሰጣት ለበረከት ይዛ ስትሔድም አንድ መነኩሴ … Continue reading በመድኃኔ ዓለም የዝክር ዳቦ ላይ የተደረገ የእመቤታችን ሥዕል ተአምር

በግዞት እያለ ነፍሡ ከሥጋው ተለይታ በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እቅፍ ስትኖር

የቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ ሥዕል በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ለቤተ ክርስቲያን ታላላቅ ምስጢሮችን ያዘሉ መጻሕፍትን ጽፎ ያበረከተና በግንቦት 12 ቀን ያረፈ ቅዱስ አባት ነበር ፡፡ ቤተ ክርስቲያንም እርሱ የደረሳቸውን መጻሕፍቶችን ለተለያዩ አገልግሎቶች … Continue reading የቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ ሥዕል በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን

አዲስ መጽሐፍ፡ በቅድስት አርሴማ ሥዕል ዙርያ ይጠብቁ

ውድ ኦርቶዶክሳውያን ቤተሰቦች እና የቅድስት አርሴማ ወዳጆች !!! እንኳን ደስ አላችሁ!! በጥናት እና መረጃ የተደገፈ ጥንታዊ የሆኑና ከ800 ዓመታት በላይ ያስቆጠረ የግድግዳ፣ ከ600 ዓመት በላይ ያስቆጠረ … Continue reading አዲስ መጽሐፍ፡ በቅድስት አርሴማ ሥዕል ዙርያ ይጠብቁ