ሥዕለ ቅዱስ ሚካኤል ሊቀመላእክት

አዘጋጅ ኃይለማርያም ሽመልስ /በቅዱሳት ሥዕላት ዙርያ ጥናት አጥኚ እና ሠዓሊ/ ይህ ሥዕል ተሣለው በ18ኛው መ.ክ.ዘ. ሲሆን፤ በተለምዶ የአሣሣል ዘይቤው ሁለተኛው የጎንደር ዘይቤ በመባል ይታወቃል፡፡ በዚህ ሥዕል … Continue reading ሥዕለ ቅዱስ ሚካኤል ሊቀመላእክት

ስለቅዱሳት መጻሕፍትና ቅዱሳት ሥዕላት ዐውደ ርእይ በደብረ ቀራንዮ አንቀፀ ተዋሕዶ ሰ/ት/ቤት

ለኦርቶዶክሳውያን በሙሉ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በሚገኘው የቀራንዮ መድኃኔ ዓለም ቤ/ክ ደብረ ቀራንዮ አንቀፀ ተዋሕዶ ሰ/ት/ቤት በዓይነቱ ልዩ የሆነ ስለቅዱሳት መጻሕፍትና ቅዱሳት ሥዕላት ዐውደ ርእይ አዘጋጀተው በያዝነው የፍልሰታ ሱባኤ እያሳዩ ይገኛሉ፡፡ ስለ ቅዱሳት ሥዕላት ግንዛቤ ለማግኘትም ይህ ዐውደ ርእይ ጥሩ … Continue reading ስለቅዱሳት መጻሕፍትና ቅዱሳት ሥዕላት ዐውደ ርእይ በደብረ ቀራንዮ አንቀፀ ተዋሕዶ ሰ/ት/ቤት

Nägärä Maryam Illuminated Manuscript: Qusquam Gondar part 2

Dear all Orthodox Christians last week I have posted an article about icons from an illuminated manuscript about the Virgin Mary entitled “ነገረ ማርያም Nägärä Maryam”. The manuscript found … Continue reading Nägärä Maryam Illuminated Manuscript: Qusquam Gondar part 2

ነገረ ማርያም ብራና፡ ቁስቋም ደብረ ፀሐይ ክፍል 2

የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ!!! እስቲ ዛሬ እንደባለፈው ሳምንት ደስ ላሰኛችሁ፡፡ በባለፈው ሳምንት ‹‹ነገረ ማርያም ብራና፡ ቁስቋም ደብረ ፀሐይ ክፍል 1›› በተሰኘው ዕትም የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም … Continue reading ነገረ ማርያም ብራና፡ ቁስቋም ደብረ ፀሐይ ክፍል 2

Nägärä Maryam Illuminated Manuscript: Qusquam Gondar part 1

Dear all Christians below is holy Icons of the holy Theotokos Virgin Mary from an illuminated manuscript about the Virgin Mary entitled ” ነገረ ማርያም Nägärä Maryam” found in Gondär at the Church of Qusqwam. The manuscript which was made by using … Continue reading Nägärä Maryam Illuminated Manuscript: Qusquam Gondar part 1

ነገረ ማርያም ብራና፡ ቁስቋም ደብረ ፀሐይ ክፍል 1

የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ!!! እስቲ ዛሬ ደስ ላሰኛችሁ፡፡ በዚህ ዕትም የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የሕይወት ታሪክን መዝግቦ ከያዘው ጥንታዊ ብራናዎች መካከል ከ18ኛው መ.ክ.ዘ. … Continue reading ነገረ ማርያም ብራና፡ ቁስቋም ደብረ ፀሐይ ክፍል 1

ተአምረኛው የክርስቶስ ሰማዕት ቅዱስ መርቆሪዎስ ሥዕል

በገድለ መርቆሪዎስ እንዲሁም በሕዳር 25 በሚነበበው የስንክሳር ላይ እንደምናነበው ዓለዊው ንጉሥ ኡልያኖስ ወንድማማቾቹን ባስልዮስና ጎርጎሪዎስን እንዲሁም ክርስቲያኖችን በመላ አሰቃይቶ ሊገድላቸው እና ሊያሳድዳቸው ይፈልግ ነበር፡፡ በዚህም ወቅት … Continue reading ተአምረኛው የክርስቶስ ሰማዕት ቅዱስ መርቆሪዎስ ሥዕል

Miracle Working Icon of Mercurius Christ’s Martyr

In The Name Of The Father And The Son And The Holy Spirit, One God. Amen. Great-martyr Mercurius ‹መርቆሬዎስ› (224–250) was a Christian saint and martyr. Born Philopater in the city of Eskentos in Cappadocia, Eastern Asia Minor, his original … Continue reading Miracle Working Icon of Mercurius Christ’s Martyr

Abba Garima Gospels: A witness for Ethiopian Iconography

The Abba Garima Monastery Abba Garima Monastery is an Ethiopian Orthodox monastery, located some 5 kilometres east of Adwa, Tigray Region of northern Ethiopia.  It was … Continue reading Abba Garima Gospels: A witness for Ethiopian Iconography