የቅዱሳት ሥዕላት አላስፈላጊ ቦታዎች በጥምቀት በዓል መቀመጥ

በኃይለማርያም ሽመልስ ይህንን ጽኹፍ እንድጽፍ ምክንያት የሆነኝ በጥምቀት በዓል በዛሬው እለት የተመለከትኩት አዛኝ ከኦርቶዶክሳዊነት ፍጹም የራቀ ግን ባለማወቅ በየዋሕነት የሚደረግ ድርጊት ነው፡፡ ይህም የቅዱሳት ሥዕላት አላስፈላጊ … Continue reading የቅዱሳት ሥዕላት አላስፈላጊ ቦታዎች በጥምቀት በዓል መቀመጥ

አባ ጽጌ ድንግል ስለ እመቤታችን ሥዕል ከተናገሩት

‹‹የአበባ ወራት ባለፈ ጊዜ ምስጋናሽን ሳመሰግን በሥዕልሽ ፊት መቆምን አላፍርም፣ ስምሽን መጥራት የወደቀውን ያነሣል ኃጥኡንም ጻድቅ ያደርጋልና፡፡›› Continue reading አባ ጽጌ ድንግል ስለ እመቤታችን ሥዕል ከተናገሩት

Sticky post

ጣዖትና የረከሱ ሥዕላት የተኞቹ ናቸው?

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ ርኩሳን ሥዕላት ወይም ጣዖታት በመጽሐፍ ቅዱስም ሆነ በታሪክ መዛግብት የተጠቀሱና አሁን ባለንበት ዘመንም ከሚታዩ የስእል ዓይነቶች አንዱ ሲሆኑ … Continue reading ጣዖትና የረከሱ ሥዕላት የተኞቹ ናቸው?

ሥዕለ በዓታ ለማርያም

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምለክ አሜን፡፡ ውድ ኦርቶዶክሳውያን የወላዲተ አምላክ የአሥራት ልጆች እንኳን ለእናታችን እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ፡፡ በጸሎት … Continue reading ሥዕለ በዓታ ለማርያም

ቅ/ሥዕላት፡ እግዚአብሔርንና ቅዱሳንን መውደዳችንን መግለጫዎች

አንባቢው እስቲ እንድ ጥያዌ ልጠይቅህ/ሽ? እግዚአብሔርን እና እርሱ ያከበራቸውን ቅዱሳንን ትወዳቸዋለህ? መልስህ አዎን ከሆነ፤ እንዴት ብዬ እጠይቃለሁ? ቤተክርስቲያን እግዚአብሔርንና ቅዱሳኑን እንዲሁም  መውደዷን ቅዱሳት ሥዕላት በመጠቀም ትገልጻለች፡፡ እንዴት አድርጋ ፍቅሯን ቅዱሳት ሥዕላት በመጠቀም ቤተክርስቲያን ትገልጻለች ካልክ መልሱን ከሥር አንብብ/ቢ፡፡ click for pdf. … Continue reading ቅ/ሥዕላት፡ እግዚአብሔርንና ቅዱሳንን መውደዳችንን መግለጫዎች

Miracle Working Icon of Mercurius Christ’s Martyr

In The Name Of The Father And The Son And The Holy Spirit, One God. Amen. Great-martyr Mercurius ‹መርቆሬዎስ› (224–250) was a Christian saint and martyr. Born Philopater in the city of Eskentos in Cappadocia, Eastern Asia Minor, his original … Continue reading Miracle Working Icon of Mercurius Christ’s Martyr

ሥዕልና መጽሐፍ ቅዱስ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ ውድ የዚህ መንፈሳዊ ድረ ገጽ ተከታታዮች በቅርቡ በማኅበራዊ ደረ ገጽ (የፌስቡክ ገጽ) ላይ ከአድማስ ሞላ የተባለ ወንድም ‹‹ስእልና … Continue reading ሥዕልና መጽሐፍ ቅዱስ

ቅድስት አርሴማ፡ ትክክለኛው የቤትርስቲያን ሥዕሏ የቱ ነው? ክፍል 1

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ። ውድ አንባቢያን ለዛሬ ይዤላችሁ የቀረብኩት ወቅታዊና አሳዛኝ ስለሆነ የቤተክርስቲያን ጉዳይ ነው፡፡ ይኸውም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሥዕሎችን ይመለከታል፡፡ ቤተክርስቲያናችን ስንዱ እመቤት በመሆኗ መንፈሳዊ ምስጢርን፣ ታሪክንና ትውፊትን በማስተባበር ልዩና እንደ እንቁ የሚያበራ … Continue reading ቅድስት አርሴማ፡ ትክክለኛው የቤትርስቲያን ሥዕሏ የቱ ነው? ክፍል 1