በአቡነ መብአ ጽዮን የተሣለ የቅዱስ ጊዮርጊስ ሥዕል Sticky post

ሠዓሊ እና ቅዱስ አቡነ መባዓ ጽዮን (ተክለ ማርያም)

በ፲፭ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ልጅ በማጣታቸው በጾምና በጸሎት ፈጣሪያቸውን ከሚለምኑ ሀብተ ጽዮንና ጽዮን ትኩና አቡነ መብዓ ጽዮን ተወለዱ፡፡ የንቡረ ዕድ ሳሙኤል ረባን ወገን የሆነው መብዓ ጽዮን … Continue reading ሠዓሊ እና ቅዱስ አቡነ መባዓ ጽዮን (ተክለ ማርያም)

የወንጌል ላይ ቅዱሳት ሥዕላት በቤተክርስቲያን

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ ኢትዮጵያ የራሷ የሆነ ባህልና ታሪክ ያላት ድንቅ ሀገር ስትሆን ከዚህ ባህል ውስጥ ደግሞ የሥነ ሥዕል ጥበብ ባህልና ታሪኳ አንዱ … Continue reading የወንጌል ላይ ቅዱሳት ሥዕላት በቤተክርስቲያን

Abba Garima Gospels: A witness for Ethiopian Iconography

The Abba Garima Monastery Abba Garima Monastery is an Ethiopian Orthodox monastery, located some 5 kilometres east of Adwa, Tigray Region of northern Ethiopia.  It was … Continue reading Abba Garima Gospels: A witness for Ethiopian Iconography