ሥዕለ ቅዱስ ሚካኤል፡ ሊቀ መልአክት ቅዱስ ሚካኤል በአሦር ንጉሥ ሰናክሬም ላይ ያደረገው ተአምር

በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ሥዕላቸው በስፋት ተሥሎ ከሚገኙት ቅዱሳን መካከል የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሥዕል አንዱ ነው፡፡ በተለይ ከጎንደር ዘመን በኋላ በተነሡ ሠዓሊያን ድርሳኑ በስፋት የተሣለ ሲሆን … Continue reading ሥዕለ ቅዱስ ሚካኤል፡ ሊቀ መልአክት ቅዱስ ሚካኤል በአሦር ንጉሥ ሰናክሬም ላይ ያደረገው ተአምር

የቅዱስ ሩፋኤል ሥነ ሥዕል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ እንኳን ለሊቀ መልአክ ቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ በዓል (ጳጉሜን 3) አደረሳችሁ:: ለዛሬ ይዤላችሁ የቀረብኩት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቅዱስ … Continue reading የቅዱስ ሩፋኤል ሥነ ሥዕል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን

የቅዱስ ሚካኤል ሥዕል ለቅድስት አፎምያ ተአምር ሲያደርግ የቅዱስ ሚካኤል ሥዕል ለቅድስት አፎምያ ተአምር ሲያደርግ

በቅዱስ ሚካኤል ሥዕል ለቅድስት አፎምያ የተደረገ ተአምር

ቅድስት አፎምያ የተባለች ሴት አንድ እግዚአብሔርን የሚፈራ አስተራኒቆስ የተባለ ሰው ሚስት ናት ይህም ሰው ምጽዋትን የሚሰጥ ሦስት በዓላትን በየወሩ የሚያከብር ነበረ ፤ እሊኽውም በዓላት የመላእክት አለቃ የሚሆን የቅዱስ ሚካኤልን በዓል ወር በገባ በየዓሥራ ሁለት ቀን የእመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያምን በየወሩ … Continue reading በቅዱስ ሚካኤል ሥዕል ለቅድስት አፎምያ የተደረገ ተአምር