ፈረሰኛው የቅዱስ ጊዮርጊስ ሥዕል: በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን


በኃይለማርያም ሽመልስ


ቅዱስ ጊዮርጊስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በስፋት በሥዕል ከተገለጡት ቅዱሳን መካከል አንዱ ሲሆን፤ የተሣለውም ደግሞ በተለያየ ዓይነት ጭብጥ እና መደቦች ነው፡፡ ከእነዚህም መካከል በፈረስ ላይ ሆኖ የሚታየው ሥዕሉ ከፍተኛውን ድርሻ ይይዛል፡፡ ከፈረሰኛው የቅዱስ ጊዮርጊስ ሥዕል መካከል ደግሞ
1፡- ዘንዶውን (ደራጎንን) እየገደለ እና ቤሩታይትን ሲታደጋት የሚያሳየው ሥዕል
2፡- ፈረስ ላይ ሆኖ በቅዱሳን ሰማዕታት ተከቦ
3፡- ፈረስ ላይ ሆኖ በቅዱሳን ሰማዕታት ተከቦ እና አቡነ ሀቢብ በመልእኩ እየታዘዙ ሲሰግዱለት የሚያሳዩት ሥዕሎች ተጠቃሽ ናቸው፡፡

በቀጣይ ክፍል ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሥዕል በኢትዮጵያ ተከታታይ ጽሑፎች የማቀርብ ሲሆን ለዛሬ ከሰማዕቱ ሥዕሎች መካከል እነሆ ብያለሁ፡፡


Images from © Mazgaba Seilat.

በኃይለማርያም ሽመልስ ©2009 ዓ.ም.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s