አዲስ መጽሐፍ፡ በቅድስት አርሴማ ሥዕል ዙርያ ይጠብቁ


ውድ ኦርቶዶክሳውያን ቤተሰቦች እና የቅድስት አርሴማ ወዳጆች !!! እንኳን ደስ አላችሁ!!

በጥናት እና መረጃ የተደገፈ ጥንታዊ የሆኑና ከ800 ዓመታት በላይ ያስቆጠረ የግድግዳ፣ ከ600 ዓመት በላይ ያስቆጠረ ብራና እና ከ400 ዓመት ያስቆጠሩ የሰሌዳ ሥዕሎችን በማካተት በዓይነቱ ልዩ የሆነና በቅድስት አርሴማ እንዲሁም በእርሷ ስም ሥዕላቸው ስለሚጠሩት ቅዱሳት አንስት ዙርያ ትንታኔ የሚሰጥ:-

አዲስ መጽሐፍ በቅርቡ በገበያ ላይ ይጠብቁ፡፡

ስለ መጽሐፉ አንዳንድ ነጥቦች በቅርቡ ለቅምሻ ያህል አቀረባለሁ፡፡

Advertisements

3 thoughts on “አዲስ መጽሐፍ፡ በቅድስት አርሴማ ሥዕል ዙርያ ይጠብቁ

  1. EGZIABHERE YEBARKEH , DINGILE MARIAM tetebkeh des yemil zena new our brother GOD be with uU are doing magnificent job keep donig it 

    Like

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s