ሥዕለ ልደታ ለማርያም


‹‹ልደታ›› በመባል በተለምዶ በማሳጠር የሚጠራው እና ወር በገባ በአንደኛው ቀን የሚከበረው የወላዲተ አምላክ የቅድስት ድንግል ማርያም ከቅዱስ ኢያቄምና ከቅድስት ሐና በሊባኖስ ተራራ በግንቦት አንድ ቀን የተወለደችበትን ቀን የሚያስታውስ ትልቅ በዓል ነው፡፡ ቅዱስ ኢያቄምና ቅድስት ሐና ልጅ ስላልነበራቸው እግዚአብሔርን በጾም እና በጸሎት በጠየቁት ወቅት የዓለሙ መድኅን የሆነውን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን የወለደችውን ቅድስት ድንግል ማርያምን ስጣቸው፡፡

ስለ ቅዱሳት ሥዕላት የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ethioicons.wordpress.com እና facebook.com/ethioicons ይመልከቱ፡፡

በዚህ ድረ ገጽም ለዛሬ የልደታ ለማርያም የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የመወለደዋን ዜና የሚያበሥረውን ታሪክን የሚገልጹ እና  በጥንታዊያን አብያተ መቅደሶች ግድግዳ፣ በብራና እና በገበታ ላይ የሚገኙ ቅዱሳት ሥዕላት እነሆ፡፡

መልካም ጾም፡፡

Images from Mazgaba Seilat


Photographs copyright © 2005 Michael Gervers, Ewa Balicka-Witakowska, et al.

© ከኃይለማርያም ሽመልስ መጋቢት 2008 ዓ.ም.

Advertisements

ምላሽ ይስጡ

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s