የቅዱስ ኤፍሬም ሥዕል በቤተክርስቲያን


እንኳን ለቅዱስ ኤፍሬም የሥጋው ፍለሰት በዓል አደረሳችሁ፡፡

ይኽ ታላቅ ሊቅ ቅዱስ ኤፍሬም ቅድስት ድንግል ማርያምን በእጅጉ ይወዳት የነበረ ሊቅ ሲኾን፤ ርሷንም ከመወድዱ የተነሣ ከሉቃስ ወንጌል ወበሳድስን ጸሎተ ማርያምን አውጥቶ በዕድሜዋ ልክ ፷፬ ጊዜያት ድረስ እየጸለየ የእመቤቴ ምስጋናዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት እንደ ባሕር አሸዋ በዝቶልኝ እንደ ምግብ ተመግቤው ጠግቤው እንደ ልብስ ለብሼው ተጐናጽፌው እያለ ይመኝ ነበር፡፡ የአምላክ እናትም ለርሷ ያለውን ጥልቅ ፍቅር አይታ ከልጇ አማልዳው “አኀዝ እግዚኦ መዋግደ ጸጋከ” (አቤቱ የጸጋኽን ማዕበል ግታልኝ) እስኪል ድረስ እጅግ በርካቶች መጻሕፍትን እንዲጽፍ ኾኗል፡፡[1]

በቤተክርስቲያናችንም በስፋት ከእመቤታችን ጋር በማስተባበር ይሣላል፡፡ ከሚሣሉት ሥዕሎች መካከል እመቤታችን ስትባረከው ለምሳሌ በሰቆጣ በውቅሮ መስቀል ቤተክርስቲያን ውስጥ የሚገኘው 19ኛው መ.ክ.ዘ. እና በደብረ ሳሙኤል ቤተክርስቲያን 20ኛውመ.ክ.ዘ. የተሣሉት ሥዕሎች ለአብነት ተጠቃሽ ናቸው፡፡[2]

EBW-2007.001.856

ከዚህ በተጨማሪም ከሌሎች የእመቤታችን ወዳጆች ጋር በሕብረት በምስለ ፍቁር ወልዳ ሥዕል ላይ አብሮ ተሥሎ ይገኛል፡፡ በተለይ በዚህ ዘመን ይኸኛው ሥዕል በስፋት የመ፣ገኘው የሊቁ ሥዕል ነው፡፡

በረከቱ ከሁላችን ጋር ይኑር ለዘለዓለሙ አሜን

 © በኃይለማርያም ሽመልስ 2008 ዓ.ም.

Photographs copyright © 2005 Michael Gervers, Ewa Balicka-Witakowska, et al.


ምንጭ

 

[1] መጋቢ ሐዲስ ሮዳስ የፌስቢክ ጽሑፍ

[2] መዘገበ ሥዕላት የቅዱሳት ሥዕላት መረጃ ቋት

Normal
0

false
false
false

EN-US
X-NONE
X-NONE

/* Style Definitions */
table.MsoNormalTable
{mso-style-name:”Table Normal”;
mso-tstyle-rowband-size:0;
mso-tstyle-colband-size:0;
mso-style-noshow:yes;
mso-style-priority:99;
mso-style-parent:””;
mso-padding-alt:0in 5.4pt 0in 5.4pt;
mso-para-margin-top:0in;
mso-para-margin-right:0in;
mso-para-margin-bottom:10.0pt;
mso-para-margin-left:0in;
line-height:115%;
mso-pagination:widow-orphan;
font-size:11.0pt;
font-family:”Calibri”,”sans-serif”;
mso-ascii-font-family:Calibri;
mso-ascii-theme-font:minor-latin;
mso-hansi-font-family:Calibri;
mso-hansi-theme-font:minor-latin;}

Advertisements

ምላሽ ይስጡ

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s