ሥዕለ ቅዱስ ዳዊት፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን

በነገው ዕለት የሚከበረውን የሕዳር ጽዮን በዓልን ምክንያት በማድረግ የእግዚአብሔርን ቤተመቅደስ ሊያንጽ አስቦ ያልተፈቀደለትን ነገር ግን እውነተኛ ማደሪያ ታቦት ስለሆነችው ጽዮን እና ስለ ነገረ ልደቱ ስለተገለጸለት ነቢየ … Continue reading ሥዕለ ቅዱስ ዳዊት፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን

ሥዕለ ኪዳነ ምሕረት

ኦርቶዶክሳውያን እንደ እግዚአብሔር ቸርነትና እና ቅዱሳን አማላጅነት መጠን በዚህ ጦማር በየቀኑ በዚህ የቅዱሳን ነቢያት ጾም ወቅት ልዩ ልዩ የሆኑ የቅዱሳን ሥዕላትን ለማቅረብ እሞክራለሁ፡፡ እንዲቀርብ የምትፈልጉት የቅዱስ … Continue reading ሥዕለ ኪዳነ ምሕረት

ሥዕል 18 ኛው መ.ክ.ዘ. የተሠራ የቅድስት ድንግል ማርያም እና ለወዳጇ ዘካርያስ ያደረገቸውን ተአምር የሚያሳይ ሥዕል

ለእመቤታችን ሥዕል ከነበረው ፍቅር የተነሣ ጽጌረዳ ለሚሰጣት ለዘካርያስ የተደረገ ተአምር

ከሮም ነገሥታት ወገን የሆነ ስሙ ዘካርያስ የሚባል አንድ ጎልማሳ ሰው ነበር፣ ከእለታት አንድ ቀን ከቤተክርስቲያን ገብቶ በእመቤታችን ፊት ሲጸልይ ከሥዕሏ ማማር የተነሳ ደስ አለውና ለዚች ሥዕል … Continue reading ለእመቤታችን ሥዕል ከነበረው ፍቅር የተነሣ ጽጌረዳ ለሚሰጣት ለዘካርያስ የተደረገ ተአምር

በአቡነ መብአ ጽዮን የተሣለ የቅዱስ ጊዮርጊስ ሥዕል Sticky post

ሠዓሊ እና ቅዱስ አቡነ መባዓ ጽዮን (ተክለ ማርያም)

በ፲፭ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ልጅ በማጣታቸው በጾምና በጸሎት ፈጣሪያቸውን ከሚለምኑ ሀብተ ጽዮንና ጽዮን ትኩና አቡነ መብዓ ጽዮን ተወለዱ፡፡ የንቡረ ዕድ ሳሙኤል ረባን ወገን የሆነው መብዓ ጽዮን … Continue reading ሠዓሊ እና ቅዱስ አቡነ መባዓ ጽዮን (ተክለ ማርያም)