ነገረ ማርያም ብራና፡ ቁስቋም ደብረ ፀሐይ ክፍል 2


የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ!!! እስቲ ዛሬ እንደባለፈው ሳምንት ደስ ላሰኛችሁ፡፡

በባለፈው ሳምንት ‹‹ነገረ ማርያም ብራና፡ ቁስቋም ደብረ ፀሐይ ክፍል 1›› በተሰኘው ዕትም የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የሕይወት ታሪክን መዝግቦ ከያዘው ጥንታዊ ‹‹ነገረ ማርያም›› ብራና መጽሐፍ የተወሰዱ 5 ቅዱሳት ሥዕላትን ይዤ መቅረቤ ይታወሳል፡፡

ቀጣዩ ክፍል ከብራናው ውስጥ የሚገኙ የእመቤታችን የሕይወት ታሪክን ከሚዘገቡት ሥዕሎች መካከል ሌላ ተጨማሪ የተመረጡ ሥዕሎችን ለተመልካች እነሆ እላለሁ፡፡

 • ይህ የብራና መጽሐፍ በጎንደር ቁስቋም ደብረ ፀሐይ ቤተክርስቲያን የሚገኝ ብራና ሲሆን በውስጡ የተለያዩ ቅዱሳት ሥዕላትን የያዘና በ18ኛው መ.ክ.ዘ. የተሠራ ቅዱስ መጽሐፍ ነው፡፡ 

መልካም የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ቅዱሳን ሥዕላትን መመልከት ይሁንላችሁ፡፡ መመልከት ብቻ ሳይሆን ለሌሎች በማካፈል እና በማሳወቅ መንፈሳዊ ድርሻዎትን ይወጡ፡፡

www.ethioicons.wordpress.com እና www.facebook.com/ethioicons

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሞተ ሕጻን እንዳስነሣች፤ ልደተ ክርስቶስ በቤተልሔም Mary resurrects an infant; Nativity of Christ

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሞተ ሕጻን እንዳስነሣች፤

ልደተ ክርስቶስ በቤተልሔም

Mary resurrects an infant;
Nativity of Christ

ለእረኞች ብሥራት የጥበብ ሶዎች ወደ ሔሮድስ እንደሄዱ Annunciation to the shepherds; The Magi come to Herod

ለእረኞች ብሥራት

የጥበብ ሶዎች ወደ ሔሮድስ እንደሄዱ

Annunciation to the shepherds;
The Magi come to Herod

ሰብአ ሰገል በጌታችን ፊት እንደሰገዱ ጌታችን ሲገረዝ Adoration of the Magi; Circumcision

ሰብአ ሰገል በጌታችን ፊት እንደሰገዱ

ጌታችን ሲገረዝ

Adoration of the Magi;

Circumcision of Christ

ንጹሐን ሕጻናት ሲገደሉ Massacre of the Innocents

ንጹሐን ሕጻናት ሲገደሉ

Massacre of the Innocents

ሔሮድስ ትላልቅ ሕጻናት እንዲገደሉ አዋጅ ሲያስነግር   ሔሮድስ የውጭ ዜጎች እንዲገደሉ ሲያሳውጅ Herod orders killing of older children; Herod orders killing of all foreigners in the country

ሔሮድስ ትላልቅ ሕጻናት እንዲገደሉ አዋጅ ሲያስነግር

ሔሮድስ የውጭ ዜጎች እንዲገደሉ ሲያሳውጅ

Herod orders killing of older children;

Herod orders killing of all foreigners in the country

ቅዱሱ ቤተሰብ በሊባኖስ ተራራ እንደተቀመጡ፤ በዚያ የነበሩ ሰዎች ምግብ እንደሰጧቸው፡ ቅዱሱ ቤተሰብ የንጉሥ ዱሜጢያኖስ እረኛ እንዳገኙ፤ እረኛው ውሾች ለጌታ ኢየሱስ እንደሰገዱ Holy Family dwells in the Lebanese mountains; the people there offer them food; Holy Family meets a hunter of king Dometianus; his dogs prostra

ቅዱሱ ቤተሰብ በሊባኖስ ተራራ እንደተቀመጡ፤ በዚያ የነበሩ ሰዎች ምግብ እንደሰጧቸው፡

ቅዱሱ ቤተሰብ የንጉሥ ዱሜጢያኖስ እረኛ እንዳገኙ፤ እረኛው ውሾች ለጌታ ኢየሱስ እንደሰገዱ

Holy Family dwells in the Lebanese mountains; the people there offer them food;

Holy Family meets a hunter of king Dometianus; his dogs prostrate before Jesus

እረኛው ለንጉሡ ዱሜጥያኖስ ስለ ቅዱስ ቤተሰብ ሊናገር እንደፈለገ፤ እመቤታችን እንዳይነገር ስትጠይቀው፤ የእረኛው ውሻ ከእርሱ ጋር ለመሄድ ፈቃደኛ ባለመሆኑ እንደተመታ ቅዱሳኑ እንዲባረኩ ወደ እመቤታችን እና ጌታችን እንደመጡ A hunter wants to tell Dometianus about Holy Family; St. Mary asks him to keep silent; hunter's dog refuses to

እረኛው ለንጉሡ ዱሜጥያኖስ ስለ ቅዱስ ቤተሰብ ሊናገር እንደፈለገ፤ እመቤታችን እንዳይነገር ስትጠይቀው፤ የእረኛው ውሻ ከእርሱ ጋር ለመሄድ ፈቃደኛ ባለመሆኑ እንደተመታ

ቅዱሳኑ እንዲባረኩ ወደ እመቤታችን እና ጌታችን እንደመጡ

A hunter wants to tell Dometianus about Holy Family;  St. Mary asks him to keep silent; hunter’s dog refuses to follow him & is beaten;

The saints appear to St. Mary & Jesus

እረኛው ወደ ዱሜጥያኖስ ተመልሶ ስለ ቅዱሱ ቤተሰብና ተአምራት እንደተናገረ The hunter returns to Domitianus & relates the story about the Holy Family & the miracles

እረኛው ወደ ዱሜጥያኖስ ተመልሶ ስለ ቅዱሱ ቤተሰብና ተአምራት እንደተናገረ

The hunter returns to Domitianus & relates the story about the Holy Family & the miracles

ዱሜጥያኖስ ቅዱሱ ቤተሰብን ሄዶ ለመመልከት ሲዘጋጅ Domitianus prepares to go & see the Holy Family

ዱሜጥያኖስ ቅዱሱ ቤተሰብን ሄዶ ለመመልከት ሲዘጋጅ

Domitianus prepares to go & see the Holy Family

የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም፤ የጻድቁ ዮሴፍ እና የቅድስት ሶሎሜ ይቅርታ ልመና እና በረከት ከእኛ ጋር ይኑር ለዘለዓለሙ አሜን፡፡

ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን፡፡


© ከኃይለማርያም ሽመልስ ጳጉሜ 2007 ዓ.ም.

Advertisements

ምላሽ ይስጡ

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s