ነገረ ማርያም ብራና፡ ቁስቋም ደብረ ፀሐይ ክፍል 1


የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ!!! እስቲ ዛሬ ደስ ላሰኛችሁ፡፡ በዚህ ዕትም የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የሕይወት ታሪክን መዝግቦ ከያዘው ጥንታዊ ብራናዎች መካከል ከ18ኛው መ.ክ.ዘ. ‹‹ነገረ ማርያም›› ብራና መጽሐፍ የተወሰደ ቅዱሳት ሥዕላትን  ይዤ ለዛሬ ቀርቤአለሁ፡፡

ይህ የብራና መጽሐፍ በጎንደር ቁስቋም ደብረ ፀሐይ ቤተክርስቲያን የሚገኝ ብራና ሲሆን በውስጡ የተለያዩ ቅዱሳት ሥዕላትን የያዘ ሲሆን በዚህ ድረ ገጽ በሁለት ክፍል ቀርቧል፡፡

መልካም የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ቅዱሳን ሥዕላትን መመልከት ይሁንላችሁ፡፡ መመልከት ብቻ ሳይሆን ለሌሎች በማካፈል እና በማሳወቅ መንፈሳዊ ድርሻዎትን ይወጡ፡፡

www.ethioicons.wordpress.com እና www.facebook.com/ethioicons

Ancestors of the Virgin Mary የእመቤታችን ቅደመ አያቶችን

የእመቤታችን ቅደመ አያቶችን

Joachim and Hanna praying to God to give them a child; Nativity of St. Mary.

ኢያቄምና ሐና ሲጸልዩ እና ልደታ ለማርያም፡፡

በአታ ለማርያም

ኢያቄምና ሐና እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ወደ ቤተመቅደስ ሲያስገቡ (በአታ ለማርያም)

A sorcerer named by Metkul acquires dead cattle. He calls on devils for help; Mary praying in the Temple መጥቁል የተባለው መሠሪ ጠንቋይ እንስሳትን ሲያስገድልና አጋንንትን ሲጠራ ፤ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተመቅደስ ስትጸልይ

መጥቁል የተባለው መሠሪ ጠንቋይ እንስሳትን ሲያስገድልና አጋንንትን ሲጠራ ፤ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተመቅደስ ስትጸልይ

ቅዱስ ገብርኤል መጥቁልን በእሳት ሰይፍ ሲቀስፈው፤ እመቤታችንን ቅድስት ድንግል ማርያምን እየሰገደ ሲያበስራት Gabriel kills the sorcerer & the devils; Annunciation of the Virgin Mary by Gebriel

ቅዱስ ገብርኤል መጥቁልን በእሳት ሰይፍ ሲቀስፈው፤ እመቤታችንን ቅድስት ድንግል ማርያምን እየሰገደ ሲያበስራት

Advertisements

3 thoughts on “ነገረ ማርያም ብራና፡ ቁስቋም ደብረ ፀሐይ ክፍል 1

ምላሽ ይስጡ

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s