ተአምረኛው የክርስቶስ ሰማዕት ቅዱስ መርቆሪዎስ ሥዕል


በገድለ መርቆሪዎስ እንዲሁም በሕዳር 25 በሚነበበው የስንክሳር ላይ እንደምናነበው ዓለዊው ንጉሥ ኡልያኖስ ወንድማማቾቹን ባስልዮስና ጎርጎሪዎስን እንዲሁም ክርስቲያኖችን በመላ አሰቃይቶ ሊገድላቸው እና ሊያሳድዳቸው ይፈልግ ነበር፡፡

The Miracle working Icon of Saint Mercurius Killing  Julian the Apostate
The Miracle working Icon of Saint Mercurius Killing Julian the Apostate

በዚህም ወቅት የመርቆሪዎስ አምላክ ከንጉሡ ቁጣ እንዲሠውራቸው በሥዕለ መርቆሪዎስ ፊት ተደፍተው ቢማጸኑ ሥዕሉ በተአምራት መንገድ ሄዶ ኡልያኖስን ገደለው። ኡልያኖስን ገደልኩት ሲል በሥዕሉ ላይ የደም ምልከት አሳያቸው። “ገደልከውን?” ሲሉትም፤ ሥዕሉም ከአንገቱ ዘንበል ብሎ “አዎን” እንደማለት አመልክቷቸዋል።

HD Format

Low resolution

ታሪኩን የሚጠራጠር ካለ ባለንበት ዘመን በሰሜን ሸዋ በደብረ ሲና ወረዳ ጋሹ አምባ ቅዱስ መርቆሬዎስ ከሚባል ቤተክርስቲያን ከቅኔ ማህሌት ፊት ለፊት የመርቆሬዮስ ሥዕል (ሥዕል 21) አለ በክብረ በዓሉ (ኅዳር 25 እናሐምሌ 25) ጊዜ ካህናቱ ሲያሸበሽቡ አብሮ ይንቀሳቀሳል።

ይህንን ተአምር ለማመን የሚከብደው ሰው ካለ ደግሞ በቦታው በመሄድ ካልቻለ ደግሞ ፍኖተ አበው ወገዳማት ዘኢትዮጵያ ክፍል ሁለት በደረጀ ነጋሽ ዘወይንዬ ቁ.2 የተዘጋጀውን ቪሲዲ መመልከት ይቻላል።

Advertisements

ምላሽ ይስጡ

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s