ስለ ቅዱሳት ሥዕላት አዲስ መጽሐፍ በቅርቡ ይጠብቁ


ርእስ፡– ኦርቶዶክሳዊ ቅዱሳት ሥዕላት፡  ታሪክ፣ መንፈሳዊ ትርጉም፣ የሊቃውንት አስተምህሮ እና ሌሎችም. . .

አዘጋጅ፡- ኃይለማርያም ሽመልስ

ገጽ፡- 248
ምዕራፍ፡- 5
ሥዕሎች፡- 24

በውስጡ ያካተታቸው ርእሶች

 • የቅዱሳት ሥዕላት ታሪካዊ አመጣጥ በመጽሐፍ ቅዱስና በትውፊት
 • የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱሳት ሥዕላትን በተመለከተ
  • ዓላማና ጥቅም፣ አሣሣል ዘይቤ
  • የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተከርስቲያን አስተዋጽኦ ለኢትዮጵያ ሥነ ሥዕል እድገት
 • ለመናፍቃን መልስ
  • የቀደምት የቤተክርስቲያን አበው ሊቃውንት በቅዱሳት ሥዕላት ዙርያ ያስተማሩትን ትምህርት፣
  • ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ የተገኙ የቁፋሮችንና ፍለጋ ውጤቶችን ባካተተ መልኩ የቤተክርስቲያን ምላሽ
 • ወቅታዊ ፈተናዎች እና መፍትሔዎቻቸው
 • ተአምረ ሥዕላት
ኦርቶዶክሳዊ ቅዱሳት ሥዕላት: ታሪክ፣ መንፈሳዊ ትርጉም፣ የሊቃውንት አስተምህሮ እና ሌሎችም. . .
ኦርቶዶክሳዊ ቅዱሳት ሥዕላት: ታሪክ፣ መንፈሳዊ ትርጉም፣ የሊቃውንት አስተምህሮ እና ሌሎችም. . .

የዚህ መጽሐፍ ልዩ ገጽታ

በቅዱሳት ሥዕላት ዙርያ በአንድ ላይ ራሱን ችሎ ሰፋ ባለና ብዙ ርዕሰ ጉዳዮችን ባካተተ መልኩ ለአንባቢያን በሀገራችን ቋንቋ የተጻፈ መሆኑ ነው፡፡ በተጨማሪም ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቅዱሳት ሥዕላት የታሪክ ሂደትን በጨረፍታም ቢሆን በሀገራችን ቋንቋ የዳሰሰ መሆኑ ተጠቃሽ የዚህ መጽሕፍ መለያዎች ናቸው፡፡

Advertisements

ምላሽ ይስጡ

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s