የወንጌል ላይ ቅዱሳት ሥዕላት በቤተክርስቲያን

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ ኢትዮጵያ የራሷ የሆነ ባህልና ታሪክ ያላት ድንቅ ሀገር ስትሆን ከዚህ ባህል ውስጥ ደግሞ የሥነ ሥዕል ጥበብ ባህልና ታሪኳ አንዱ … Continue reading የወንጌል ላይ ቅዱሳት ሥዕላት በቤተክርስቲያን

ስለ ቅዱሳት ሥዕላት አዲስ መጽሐፍ በቅርቡ ይጠብቁ

ርእስ፡– ኦርቶዶክሳዊ ቅዱሳት ሥዕላት፡  ታሪክ፣ መንፈሳዊ ትርጉም፣ የሊቃውንት አስተምህሮ እና ሌሎችም. . . አዘጋጅ፡- ኃይለማርያም ሽመልስ ገጽ፡- 248 ምዕራፍ፡- 5 ሥዕሎች፡- 24 በውስጡ ያካተታቸው ርእሶች የቅዱሳት … Continue reading ስለ ቅዱሳት ሥዕላት አዲስ መጽሐፍ በቅርቡ ይጠብቁ

Abba Garima Gospels: A witness for Ethiopian Iconography

The Abba Garima Monastery Abba Garima Monastery is an Ethiopian Orthodox monastery, located some 5 kilometres east of Adwa, Tigray Region of northern Ethiopia.  It was … Continue reading Abba Garima Gospels: A witness for Ethiopian Iconography

ሥዕልና መጽሐፍ ቅዱስ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ ውድ የዚህ መንፈሳዊ ድረ ገጽ ተከታታዮች በቅርቡ በማኅበራዊ ደረ ገጽ (የፌስቡክ ገጽ) ላይ ከአድማስ ሞላ የተባለ ወንድም ‹‹ስእልና … Continue reading ሥዕልና መጽሐፍ ቅዱስ

ቅድስት አርሴማ፡ ትክክለኛው የቤትርስቲያን ሥዕሏ የቱ ነው? የመጨረሻ ክፍል

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ። ‹‹የቅድስት አርሴማ ሥዕል በቤተክርስቲያን ትክክለኛው ሥዕሏ የቱ ነው?›› በሚለው ርዕስ የሚቀርበው ተከታታይ ጽሑፍ የመጨረሻው ክፍል እነሆ፡፡ ይህ … Continue reading ቅድስት አርሴማ፡ ትክክለኛው የቤትርስቲያን ሥዕሏ የቱ ነው? የመጨረሻ ክፍል

ቅድስት አርሴማ፡ ትክክለኛው የቤትርስቲያን ሥዕሏ የቱ ነው? ክፍል ሁለት

በባለፈው ሳምንት በወጣው ‹‹ቅድስት አርሴማ፡ ትክክለኛው የቤትርስቲያን ሥዕሏ የቱ ነው?›› በተሰኘው ጽሑፍ ላይ በይደር ያለፈና በቀጣዩ ጽሑፍ የሚዳሰስ ርዕስ ነበር፡፡ ይኸውም ቅድስት አርሴማ በተለያዩ አብያተ ክርስቲያናት እንዴት እንደሣሏትና ቅድስት አርሴማ ተብለው የተጠቀሱት ቅዱሳት አንስት አጠር ያለ መግለጫ ከአሣሣል መለያዎቻቸው ጋር … Continue reading ቅድስት አርሴማ፡ ትክክለኛው የቤትርስቲያን ሥዕሏ የቱ ነው? ክፍል ሁለት