የቅዱስ ሚካኤል ሥዕል ለቅድስት አፎምያ ተአምር ሲያደርግ የቅዱስ ሚካኤል ሥዕል ለቅድስት አፎምያ ተአምር ሲያደርግ

በቅዱስ ሚካኤል ሥዕል ለቅድስት አፎምያ የተደረገ ተአምር

ቅድስት አፎምያ የተባለች ሴት አንድ እግዚአብሔርን የሚፈራ አስተራኒቆስ የተባለ ሰው ሚስት ናት ይህም ሰው ምጽዋትን የሚሰጥ ሦስት በዓላትን በየወሩ የሚያከብር ነበረ ፤ እሊኽውም በዓላት የመላእክት አለቃ የሚሆን የቅዱስ ሚካኤልን በዓል ወር በገባ በየዓሥራ ሁለት ቀን የእመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያምን በየወሩ … Continue reading በቅዱስ ሚካኤል ሥዕል ለቅድስት አፎምያ የተደረገ ተአምር

በጼዴንያ ለምትገኝ ማርታ የተደረገ ተአምር

ጼዴንያ በምትባል ሀገር ውስጥ የነበረች ማርታ የምትባል የከበረችና የተመረጠች አንዲት ሴት ነበረች። ከዕለታት አንደ ቀንም የሷ ገንዘብ እንደ ሰው ገንዘብ ሁሉ እንደሚጠፋና ከንቱ እንደሆነ በማሰብ ሰፊ የእንግዳ ማረፊያ በማዘጋጀት እንግዶች መቀበል ጀመረች። አብልታ አጠጥታ ከጨረሰች በኋላ Continue reading በጼዴንያ ለምትገኝ ማርታ የተደረገ ተአምር