ዓላማ እና ራዕይ

ዓላማ
የዚህ ድረ ገጽ ዓላማ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱሳት ሥዕላት ዙርያ

  • ስለታሪካቸው፣
  • ሃይማኖታዊ ትረጉማቸው፣
  • አሣሣል መንገዶች፣
  • ረጅም እድሜ ያስቆጠሩ ሥዕላት በቤተክርስቲ ያናችን የሚገኙበት አድባራት እና ገዳማት፣
  • በስንት ዓመተ ምህረት በምን፣ በማን እንደተሣሉ ወዘተ . . . እና ማንኛውም ዓይነት የቤተክርስቲያን ሥዕሎችን የሚመለከት መረጃ በአንድ ላይ አካቶ አጥጋቢ በሆነና ወጥ በሆነ መንገድ መረጃ መስጠት ነው፡፡

ራዕይ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱሳት ሥዕላት ዙርያ በተመለከተ በመረጃ መረብ ላይ የመረጃ ምንጭና መዳረሻ እንዲሁም ማውጫ ሆኖ ማገልገል፡፡

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s